ዛሬ ሐምሌ 26/2013 ዓ.ም: ኮሌጃችን የ2013 በጀት ዓመት አፈፃፀም እና የ2014 በጀት ዓመት የዝግጅት ምዕራፍ እቅድ ላይ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም ላይ የኮሌጁ አሰልጣኝ መምህራንና አስተዳደር ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል። በመድረኩም ከውይይቱ ተሳታፊዎች በርካታ ገንቢ አስተያየቶች የቀረቡ ሲሆን በቀጣይ ተቀናጅቶ በሚሰራበት ሁኔታ ላይ መግባባት ላይ ተደርሷል።

1 Comments

  1. The Best Sites to Win Real Money Online - Wooricasinos.info
    Looking 188bet for the best gambling sites 카라 포커 to win real 야구 사이트 money online? Our experts have put 오즈포탈 together a list of the 토토 먹튀 사례 10 best sites that will win money on

    ReplyDelete

Post a Comment

Previous Post Next Post